ህዝብ መንግስትን ይፈጥራል እንጂ መንግስት ህዝብን አይፈጥርም” – ሻምበል ለማ ጉያ (ሰዓሊ)
እኔ አሁን የ90 ዓመት አዛውንት ነኝ፡፡ የዚህችን ሀገር ብዙ ሂደቶችና ውጣ ውረዶች አይቻለሁ። ከዛሬ 40 እና 50 ዓመት በፊትም ሆነ ዛሬ፣ ከ80 በላይ ብሄሮች በዚህችው በኢትዮጵያ ስር ነው የምንኖረው፡፡...
ላሊበላን ለመጠበቅ የተዘረጋው የብረት ጥላ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስላመዘነ ሊነሳ ነው
የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ከተለያዩ የተፈጥሮ አደጋዎች ለመከላከል በሚል የከባድ የብረት ምሰሶ የተሠራው ጥላ፣ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስላመዘነ ሊነሳ እንደሆነ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ጥላው የተዘረጋው ቅርሱን ከዝናብ፣ ከንፋስና ከመሳሰሉት...
ከአበቅየለሽ እስከ ፎር ሲስተርስ
‹‹ጨዋ ሰፈር›› የሚል መጠሪያ የተሰጠው መንደር ጎንደር ውስጥ ከሚገኙ ጥንታዊ መኖሪያ አካባቢዎች አንዱ ነው፡፡ ብዙውን ጊዜ የቦታ ስያሜ የሚሰጠው በምክንያት እንደመሆኑ፣ የአካባቢው ነዋሪዎችም ለሰፈሩ የሰጡትን ስም ምክንያት ያብራራሉ፡፡ በአካባቢው...
የአዲስ አበባ አስተዳደር የእውቁን ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳን የሙዚቃ ኮንሰርት አገደ
በቅርቡ ጅራ የተሰኘ ነጠላ ዜማውን የለቀቀውና በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ምርጥ ድምጻውያን መካከል በቀዳሚዎቹ መካከል ስሙ የሚጠራው ሃጫሉ ሁንዴሳ በአዲስ አበባ ሊያደርገው የነበረው የሙዚቃ ኮንሰርት ልክ እንደ ቴዲ...
”ብሔርተኝነት” እያጠላበት ያለው እግር ኳስ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ በደጋፊዎች መካከል ለሚቀስቀስ ግጭት እና እርሱን ተከትሎ ለሚፈጠር ኹከት ባይተዋር ባይሆንም የቅርብ ጊዜ ክስተቶች ግን ከስፖርትም በዘለለ የአገሪቱን ፖለቲካዊ ነባራዊ መልክ የሚያንፀባርቁ መሆናቸውን ማስተዋል ይቻላል።
በ2009 ዓ.ም...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአርባምንጭ ደደቢት ከሲዳማ ቡና በአዲስ አበባ ይጫወታሉ
በ7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአርባምንጭ ከተማ ደደቢት ከሲዳማ ቡና አዲስ አበባ ላይ ይጫወታሉ። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜና እሁድ በአዲስ አበባ እና በክልል ስታዲየሞች...
Zimbabwe new government confirms Ethiopia’s former President Mengistu Hailemariam won’t be transferred to Ethiopia
Zimbabwe new government confirms Ethiopia’s former President Mengistu Hailemariam won’t be transferred to Ethiopia https://youtu.be/tVBR9k30uAI
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብፅ የሚያደርጉትን ንግግር ለማሰናከል የግብፅ ፓርላማ አባላት ፊርማ እያሰባሰቡ መሆኑ ተሰማ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በግብፅ ፓርላማ ተገኝተው ለአገሪቱ ሕዝብና ለፓርላማ አባላት ንግግር እንዲያደርጉ የተያዘውን ፕሮግራም ለማስቆም፣ የግብፅ ፓርላማ ተወካዮች የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰባቸውን መረጃዎች አመለከቱ፡፡ የአገሪቱ ፓርላማ አባል በሆኑት አብደልሃሚድ...
ዘመናዊ የባሪያ ንግድ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚካሄድ ሲጋለጥ
https://youtu.be/S0eCgDadvKo ዘመናዊ የባሪያ ንግድ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚካሄድ ሲጋለጥ ምንጭ: ዝ ሀበሻ