12.3 C
Addis Ababa
Monday, September 16, 2024
ጃንጥላችን ኢትዮጵያችን ነች። ኢትዮጵያ ማለት አንድ ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ አሜሪካ ስንል ሃምሳ ስድስት ግዛት የሚለው ወደ አዕምሯችን ፈጥኖ አይመጣም፡፡ ወደ አዕምሯችን የሚመጣው ጠንካራዋና አንድ የሆነችው አሜሪካ ምስል ነው።

ህዝብ መንግስትን ይፈጥራል እንጂ መንግስት ህዝብን አይፈጥርም” – ሻምበል ለማ ጉያ (ሰዓሊ)

እኔ አሁን የ90 ዓመት አዛውንት ነኝ፡፡ የዚህችን ሀገር ብዙ ሂደቶችና ውጣ ውረዶች አይቻለሁ። ከዛሬ 40 እና 50 ዓመት በፊትም ሆነ ዛሬ፣ ከ80 በላይ ብሄሮች በዚህችው በኢትዮጵያ ስር ነው የምንኖረው፡፡...
በማኅበራዊ ድረ ገጽ Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን) የፌስቡክ ገጽ ከፍቶ 320 ሺህ ተከታዮችን አፍርቷል። Tana Award ጣና ሽልማት መጽሔት ላይ እንዲህ የሚል ታሪክ ተጽፏል፡፡

ETHIOPIAኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ባለንሥሩ ዓይን ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገንን ከሥራ አሰናበተ

በሁላችንም ኪስ ውስጥ የሚገኝ ሰው፣ ብርቧክስ የዓለም አጫዋች መንደር፣ ከሃያ ዓመታት ቀጠሮ በኋላ (በ9/9/99 ዓ.ም. 9 ሰዓት) የተቀጣጠሩ የጣና ሀይቅ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች፣ የአርሆ መንገድ፣ ኾንሶ ኻኖ፣ የፀሐይ...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብፅ የሚያደርጉትን ንግግር ለማሰናከል የግብፅ ፓርላማ አባላት ፊርማ እያሰባሰቡ መሆኑ ተሰማ

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በግብፅ ፓርላማ ተገኝተው ለአገሪቱ ሕዝብና ለፓርላማ አባላት ንግግር እንዲያደርጉ የተያዘውን ፕሮግራም ለማስቆም፣ የግብፅ ፓርላማ ተወካዮች የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰባቸውን መረጃዎች አመለከቱ፡፡ የአገሪቱ ፓርላማ አባል በሆኑት አብደልሃሚድ...

ዘመናዊ የባሪያ ንግድ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚካሄድ ሲጋለጥ

https://youtu.be/S0eCgDadvKo ዘመናዊ የባሪያ ንግድ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚካሄድ ሲጋለጥ ምንጭ: ዝ ሀበሻ

”ብሔርተኝነት” እያጠላበት ያለው እግር ኳስ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ በደጋፊዎች መካከል ለሚቀስቀስ ግጭት እና እርሱን ተከትሎ ለሚፈጠር ኹከት ባይተዋር ባይሆንም የቅርብ ጊዜ ክስተቶች ግን ከስፖርትም በዘለለ የአገሪቱን ፖለቲካዊ ነባራዊ መልክ የሚያንፀባርቁ መሆናቸውን ማስተዋል ይቻላል። በ2009 ዓ.ም...
ሃጫሉ-ሁንዴሳ

የአዲስ አበባ አስተዳደር የእውቁን ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳን የሙዚቃ ኮንሰርት አገደ

በቅርቡ ጅራ የተሰኘ ነጠላ ዜማውን የለቀቀውና በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ምርጥ ድምጻውያን መካከል በቀዳሚዎቹ መካከል ስሙ የሚጠራው ሃጫሉ ሁንዴሳ በአዲስ አበባ ሊያደርገው የነበረው የሙዚቃ ኮንሰርት ልክ እንደ ቴዲ...

ላሊበላን ለመጠበቅ የተዘረጋው የብረት ጥላ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስላመዘነ ሊነሳ ነው

የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ከተለያዩ የተፈጥሮ አደጋዎች ለመከላከል በሚል የከባድ የብረት ምሰሶ የተሠራው ጥላ፣ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስላመዘነ ሊነሳ እንደሆነ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ጥላው የተዘረጋው ቅርሱን ከዝናብ፣ ከንፋስና ከመሳሰሉት...
ከአበቅየለሽ-እስከ-ፎር-ሲስተርስ.jpg

ከአበቅየለሽ እስከ ፎር ሲስተርስ

‹‹ጨዋ ሰፈር›› የሚል መጠሪያ የተሰጠው መንደር ጎንደር ውስጥ ከሚገኙ ጥንታዊ መኖሪያ አካባቢዎች አንዱ ነው፡፡ ብዙውን ጊዜ የቦታ ስያሜ የሚሰጠው በምክንያት እንደመሆኑ፣ የአካባቢው ነዋሪዎችም ለሰፈሩ የሰጡትን ስም ምክንያት ያብራራሉ፡፡ በአካባቢው...
በፊልሙ ላይ እንግዳሰው ሀብቴ፣ አንተነህ አስረስ፣ ናሆም ጌታቸው፣ ፀደንያ ኤፍሬም፣ መራዊት ዮሐንስና ሌሎችም ተዋንያን ተሳትፈውበታል፡፡

በዝምታ- ፊልም ተመረቀ

በቶፓዚዩን ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ፣ በደራሲና ዳይሬክተር አንተነህ አስረስ የተሰራው “በዝምታ” የተሰኘው ፊልም ተመረቆ አዲስ አበባ በሚገኙ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች ለእይታ ቀርባል፡ ፡ 850 ሺህ ብር እንደፈጀ የተነገረለት ፊልሙ፤የ1፡35 ርዝመት...

Latest article

Kebour Ghenna

Ethnic Identity and National Loyalty – Conflicting Direction

In Ethiopia, people are no more afraid to talk. To be precise, they do talk inside their homes and cars, or in the backrooms...
Akon in Ethiopia to mark 122nd anniversary of Battle of Adwa

Akon in Ethiopia to mark 122nd anniversary of Battle of Adwa

Senegalese-born – United States pop star, Akon, is in Ethiopia as part of events to celebrate the infamous Battle of Adwa which happened 122...
Hailu Mergia at home: ‘The Lady Is a Tramp – I love that one! My favourite is old jazz.’ Photograph: Sait Serkan Gurbuz for the Guardian

Hailu Mergia: the Ethiopian jazz legend who jams in his taxi

He fled his native country with his group, the Walias Band, in 1981 and now drives a cab in Washington DC, in which he...