በፊልሙ ላይ እንግዳሰው ሀብቴ፣ አንተነህ አስረስ፣ ናሆም ጌታቸው፣ ፀደንያ ኤፍሬም፣ መራዊት ዮሐንስና ሌሎችም ተዋንያን ተሳትፈውበታል፡፡
በፊልሙ ላይ እንግዳሰው ሀብቴ፣ አንተነህ አስረስ፣ ናሆም ጌታቸው፣ ፀደንያ ኤፍሬም፣ መራዊት ዮሐንስና ሌሎችም ተዋንያን ተሳትፈውበታል፡፡በፊልሙ ላይ እንግዳሰው ሀብቴ፣ አንተነህ አስረስ፣ ናሆም ጌታቸው፣ ፀደንያ ኤፍሬም፣ መራዊት ዮሐንስና ሌሎችም ተዋንያን ተሳትፈውበታል፡፡

በቶፓዚዩን ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ፣ በደራሲና ዳይሬክተር አንተነህ አስረስ የተሰራው “በዝምታ” የተሰኘው ፊልም ተመረቆ አዲስ አበባ በሚገኙ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች ለእይታ ቀርባል፡ ፡ 850 ሺህ ብር እንደፈጀ የተነገረለት ፊልሙ፤የ1፡35 ርዝመት ያለው ልብ አንጠልጣይ የቤተሰብ ድራማ ነው ተብሏል፡፡

በፊልሙ ላይ እንግዳሰው ሀብቴ፣ አንተነህ አስረስ፣ ናሆም ጌታቸው፣ ፀደንያ ኤፍሬም፣ መራዊት ዮሐንስና ሌሎችም ተዋንያን ተሳትፈውበታል፡፡

ምንጭ: Addis Happening